ስለ ዋግ ኽምራ ፋይናንስ መምሪያ • About Us
ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች እና የአመራር መዋቅር
የህዝብ ፋይናንስን በከፍተኛ ኃላፊነትና ግልፅነት የማስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት
ራዕይ (Vision)
በ2022 በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ፣ ዘመናዊና ግልፅ የፋይናንስ አስተዳደር ሰፍኖ የህብረተሰቡ ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ እድገት ተረጋግጦ ማየት፡፡
ተልዕኮ (Mission)
የዞኑን የፋይናንስ ሀብት በማሰባሰብ፣ የበጀት ድልድልን በህዝባዊ ፍላጎትና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት ስራዎች ላይ በማዋል፣ ብክነትን በመከላከልና የህግ የበላይነትን በማስፈን ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፡፡
እሴቶች (Core Values)
- ግልፅነትና ተጠያቂነት (Transparency & Accountability)
- ፍትሃዊነትና ህጋዊ አሰራር (Fairness & Rule of Law)
- የህዝብ አገልጋይነት ስነ-ምግባር (Service Excellence)
- ከብክነት የፀዳ ቁጠባ (Zero Waste Management)
የመምሪያው ከፍተኛ አመራር (Leadership Team)
ዋና ኃላፊ (Department Head)
ዲ/ን አስፋው ታከለ (D/N Asfaw Takle)
የመምሪያው የበላይ ኃላፊና የዞኑ የፋይናንስ አስተዳደር ተጠሪ
ኢሜይል፡ head@wdof.gov.et / aberaict2014@gmail.com
ስልክ፡ 0334400051
ምክትል ኃላፊ (Deputy Head)
መርጌታ ነቃጥበብ ገ/መስቀል (Mergeta Nekatibeb)
ምክትል የመምሪያ ኃላፊና የኦፕሬሽን አስተባባሪ
ኢሜይል፡ deputy@wdof.gov.et / aberaict2014@gmail.com
ስልክ፡ 0334400052
ይህ ገጽ ለህዝብ ማንበቢያ ብቻ የተዘጋጀ ነው፡፡ የአመራር መረጃዎችን ማሻሻል ወይም ማረም የሚቻለው በየአስተዳዳሪ ዳሽቦርድ ውስጥ ብቻ ነው፡፡