campaign ማስታወቂያ / Notice: የ2017 በጀት ዓመት አዲስ ጨረታዎችና የበጀት ሪፖርቶች ወጥተዋል፤ ፍላጎት ያላቸው በጨረታዎች ገጽ መመልከት ይችላሉ።
phone 0334400051 email info@wdof.gov.et ሰቆጣ / Sekota
ግልፅነትና ማህበራዊ ተጠያቂነት • Transparency & Accountability

ይፋዊ የህዝብ ፋይናንስ መረጃዎች እና የዜጎች ቻርተር

የህዝብ ሀብት አጠቃቀም ግልፅነት፣ የኦዲት ግኝቶች እና የተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች

timer

የአገልግሎት ፍጥነት

የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በ10 ደቂቃ፣ ይፋዊ የክፍያ ማረጋገጫ በ2 የስራ ቀናት ውስጥ እንዲጠናቀቅ በዜጎች ቻርተር ተወስኗል፡፡

policy

የግልጽነት መርህ

ማናቸውም የተመደበ በጀት፣ ወጪና የጨረታ ውጤቶች በድረ-ገጹና በይፋዊ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ለህዝብ ግልጽ ሆነው ይለጠፋሉ፡፡

feedback

ቅሬታ የመፍታት ስርአት

የሚቀርቡ ማናቸውም የህዝብ አስተያየቶችና ቅሬታዎች በመምሪያው ኃላፊና የህዝብ ግንኙነት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ምላሽ ያገኛሉ፡፡

description ይፋዊ የግልፅነትና የበጀት ሰነዶች

የ2017 በጀት ዓመት የዜጎች የበጀት መመሪያ (Citizens Budget Guide)
የህዝብ ተሳትፎ የስራ ሂደት • ፒዲኤፍ (PDF) • 2.4 MB
download ሰነድ አውርድ
የውስጥ ኦዲትና ኢንስፔክሽን የግማሽ ዓመት ግኝቶች ሪፖርት
የውስጥ ኦዲት የስራ ሂደት • ፒዲኤፍ (PDF) • 1.9 MB
download ሰነድ አውርድ
የመንግስት ግዥ አሸናፊዎች እና የውል ዝርዝር መግለጫ
የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር • ፒዲኤፍ (PDF) • 3.1 MB
download ሰነድ አውርድ