ተቋማዊ መዋቅር • Institutional Structure
የመምሪያው 5ቱ ዋና ዋና የስራ ሂደቶች
የህዝብ ፋይናንስ አስተዳደር፣ የበጀት ዝግጅት፣ የመንግስት ግዥ፣ ኦዲት እና የህብረተሰብ ተሳትፎ ቁልፍ የትኩረት መስኮች
የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን የስራ ሂደት
Internal Audit & Inspection
የህዝብ ሀብት በህግና መመሪያ መሰረት ለታለመለት አላማ ብቻ መዋሉን ማረጋገጥና ብክነትን መከላከል፡፡
አስተባባሪ፡ አቶ እማኙ አማረ
የውስጥ ኦዲት የስራ ሂደት አስተባባሪ
ስልክ፡ 0334400053
audit@wdof.gov.et
የፋይናንስና ግምጃ ቤት አስተዳደር የስራ ሂደት
Finance & Treasury Administration
የዞኑን የገንዘብ ዝውውር፣ የገቢ ሂሳብ አያያዝና ይፋዊ ክፍያዎችን በአስተማማኝ ሁኔታ ማስተዳደር፡፡
አስተባባሪ፡ ወ/ሮ ፋጡማ አብዱልቃድር
የፋይናንስና ግምጃ ቤት አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ
ስልክ፡ 0334400054
finance@wdof.gov.et
የበጀት ዝግጅትና ክትትል የስራ ሂደት
Budget Preparation & Strategic Allocation
የዞኑን መደበኛና የካፒታል በጀት ማዘጋጀት፣ ፍትሃዊ የሀብት ድልድልን መምራትና አፈፃፀሙን መከታተል፡፡
አስተባባሪ፡ አቶ መኮንን
የበጀት ዝግጅትና ክትትል የስራ ሂደት አስተባባሪ
ስልክ፡ 0334400055
budget@wdof.gov.et
የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት
Public Procurement & Property Administration
ፍትሃዊና ተወዳዳሪ የግዥ ስርዓት መዘርጋት እንዲሁም የመንግስት ቋሚ ንብረቶችን በአግባቡ ማስተዳደር፡፡
አስተባባሪ፡ ዲ/ን እንደሻው በዩ
የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ
ስልክ፡ 0334400056
procurement@wdof.gov.et
የህብረተሰብ ተሳትፎ የስራ ሂደት
Community Participation & Social Accountability
የህብረተሰቡን ተሳትፎ በበጀት ዝግጅት፣ በህዝብ ፋይናንስ ክትትል፣ በማህበራዊ ተጠያቂነትና በልማት ስራዎች ማሳደግ፡፡
አስተባባሪ፡ አቶ አለሙ ተፈራ
የህብረተሰብ ተሳትፎ የስራ ሂደት አስተባባሪ
ስልክ፡ 0334400057
community@wdof.gov.et