0334400051Facebook
እንኳን ወደ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ድረ-ገጽ በደህና መጡ!

ለህዝባችን እንዴት እንደምናገለግል

የዋግ ኽምራ ገንዘብ መምሪያ የህዝብን ሀብት በኃላፊነት፣ በግልጽነትና በፍትሃዊነት ለማስተዳደር የሚያከናውናቸውን ዋና ዋና የስራ ሂደቶች ይመልከቱ።

የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን የስራ ሂደት

Emagnu Amare
የሂደቱ አስተባባሪ

እማኙ አማረ

የውስጥ ኦዲት የስራ ሂደት አስተባባሪ

ሰቆጣ፣ ዋና መምሪያ
የዋግ ኽምራ ገንዘብ መምሪያ

የህዝብ ሀብት በህግና መመሪያ መሰረት ለታለመለት አላማ ብቻ መዋሉን ማረጋገጥና ብክነትን መከላከል፡፡

የውስጥ ኦዲትና ኢንስፔክሽን የስራ ሂደት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የህዝብን ሀብት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅና ለመቆጣጠር የሚያከናውነው ወሳኝ ሂደት ነው፡፡ ዋና ዋና ተግባራት፦ • የቅድመና ድህረ ክፍያ የወጪ ሰነዶች ምርመራ ማከናወን • የፋይናንስ ህጎችና መመሪያዎች መከበራቸውን ማረጋገጥ • የውስጥ ቁጥጥር እና የፋይናንስ ስጋት ቅኝት ስራዎች • የኦዲት ግኝቶችና የማስተካከያ እርምጃዎችን ክትትል ማድረግ
Share: