0334400051Facebook
እንኳን ወደ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ድረ-ገጽ በደህና መጡ!

ለህዝባችን እንዴት እንደምናገለግል

የዋግ ኽምራ ገንዘብ መምሪያ የህዝብን ሀብት በኃላፊነት፣ በግልጽነትና በፍትሃዊነት ለማስተዳደር የሚያከናውናቸውን ዋና ዋና የስራ ሂደቶች ይመልከቱ።

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት

D/n Endeshaw Beyu
የሂደቱ አስተባባሪ

ዲ/ን እንደሻው በዩ

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ

ሰቆጣ፣ ዋና መምሪያ
የዋግ ኽምራ ገንዘብ መምሪያ

ፍትሃዊና ተወዳዳሪ የግዥ ስርዓት መዘርጋት እንዲሁም የመንግስት ቋሚ ንብረቶችን በአግባቡ ማስተዳደር፡፡

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መንግስታዊ ግዥዎች ፍትሃዊ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ እንዲከናወኑ ያደርጋል፡፡ ዋና ዋና ተግባራት፦ • ይፋዊ የጨረታ ሰነዶችን ማዘጋጀትና የግዥ ውድድሮችን መምራት • ከአቅራቢዎች ጋር የሚደረጉ ውሎችን መከታተል • የመንግስት ቋሚና አላቂ ንብረቶችን መመዝገብና መቆጣጠር • ያረጁ ንብረቶችን በህግ መሰረት በጨረታ ማስወገድ
Share: